am_tn/pro/29/05.md

1006 B

ጎረቤቱን የሚሸነግል ሰው

ተናጋሪው የሚፈልገውን ነገር እንዲያደርግለት በማወቅ ሆን ብሎ ለጎረቤቱ እውነት ያልሆነውን ነገር መንገር፡፡

ለገዛ እግሩ መረብ ይዘረጋል

ተናጋሪው የሰውን ጉራ ሰውየው እንዲያዝ ወጥመድ ከማዘጋጀት ጋር አነጻጽሮታል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “ያንን ሰው በወጥመድ ለመያዝ ወጥመድ ማዘጋጀት” (ተለዋጭ ዘይቤ የሚለውን ይመልከቱ)

ክፉ ሰው በራሱ ኃጢአት በወጥመድ ይያዛል

ክፉ ሰው ኃጢአትን ሲሰራ ወደ ወጥመድ እየሄደ እንደሆነ ያህል ነው፡፡ በሌሎች ሰዎች ላይ ክፋትን ለማድረግ ይመኛል፤ ነገር ግን እርሱ የሰራውን ነገር ራሱን ለመቅጣት እግዚአብሔር ይጠቀምበታል፡፡ (ፈሊጥ የሚለውን ይመልከቱ)