am_tn/pro/29/03.md

327 B

በፍትህ

“ፍትህ” የሚለው ረቂቅ ስም እንደ ስም ሀረግ ሊተረጎም ይችላል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “ፍትህ ያለበትን ነገር በማድረግ” ወይም “ፍትሃዊ ሕግጋትን በማዘጋጀት” (ረቂቅ ስም የሚለውን ይመልከቱ)