am_tn/pro/29/01.md

1.2 KiB

አንገቱን ያደነደነ ሰው

ግትር ሰው አንገቱን እንዳደነደነ ተደርጎ ተነግሯል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “ግትር የሆነ ሰው” ወይም “ለመስማት እምቢተኛ የሆነ ሰው” (ተለዋጭ ዘይቤ የሚለውን ይመልከቱ)

በቅጽበት ይሰበራል

ይህ በገቢር ግስ ሊገለጽ ይችላል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “እግዚአብሔር በቅጽበት ይሰብረዋል፡ (ገቢር/አድራጊ ወይም ተገብሮ/ተሳቢ የሚለውን ይመልከቱ)

እንደማይድን ሆኖ

“እንዲፈወስ ሊረዳው የሚችል አንድም ሰው የለም፡፡” በሽታ ለማንኛውም ዓይነት መጥፎ ሁኔታ ተለዋጭ ዘይቤ ነው፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “ሊረዳው የሚችል ማም የለም” (ተለዋጭ ዘይቤ የሚለውን ይመልከቱ)

ሰዎች በኃይል ይተነፍፍሉ

ሰዎች በጥልቀት በረጅሙ ይተነፍሳሉ፣ መድከማቸውንና ማዘናቸውን የሚያሳይ ጨኾ መተንፈስ፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “ሕዝቡ ይደክማሉ፣ ያዝናሉ” (ምትክ ስም የሚለውን ይመልከቱ)