1.3 KiB
1.3 KiB
ስግብግብ ሰው
ከሚያስፈልገው በላይ በራስ ወዳድነት ተጨማሪ ነገሮችን፣ ገንዘብ ወይም ምግብ የሚፈልግ ሰው፡፡
ግጭትን ያነሳሳል
የስግብግበ ሰው ድርጊት ግጭትን እንደሚያስነሳ ወይም እንደሚቀሰቅስ ተደርጎ ተነግሯል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “ግጭትን ያመጣል” (ተለዋጭ ዘይቤ የሚለውን ይመልከቱ)
በራሱ ልብ የሚደገፍ ሰው
በራስ ልብ መደገፍ በራስ ልብ እንደ መታመን ተደርጎ ተነግሯል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “በራሱ የሚታመን ሰው” (ተዛምዶአዊ የሚለውን ይመልከቱ)
የሚራመድ
“የሚራመድ ማንኛውም ሰው”
በጥበብ ይመላለሳል
ሊሆኑ የሚችሉ ትርጉሞች፡- 1) ይህ ፈሊጥ ሲሆን በጥበብ መኖር ማለት ነው፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “በጥበብ ይኖረል” ወይም 2) ይህ ፈሊጥ ሲሆን የጥበበኛ ሰዎች ትምህርትን መከተል ማለት ነው፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “የጥበብ ትምህርቶችን ይከተላል” (ፈሊጥ የሚለውን ይመልከቱ)