am_tn/pro/28/03.md

1.2 KiB

የሚጨቁን

“በጭካኔ የሚያስጨንቅ”

ሰብልን እንሚያጠፋ ዶፍ ዝናብ ነው

ድሆችን የሚጨቁን ድሃ ሰው በከባድ ሁኔታ ከሚወርድና ሰብልን ከሚያጠፋ ዶፍ ዝናብ ጋር ተነጻጽሯል፡፡ (ተነፃፃሪ ዘይቤ የሚለውን ይመልከቱ)

ዶፍ ዝናብ

ይህ በከባድ ሁኔታ ለሚወርድና ሰብልንለሚያጠፋ ዝናብ ተለዋጭ ዘይቤ ነው፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “አጥፊ ዝናብ” (ተለዋጭ ዘይቤ የሚለውን ይመልከቱ)

ሕግን የሚተዉ

“የእግዚአብሔyርን ሕግ መተው”

ሕግን የሚጠብቁ

“ሕግን መጠበቅ” የእግዚአብሔር ሕግ የሚፈልገውን መፈጸም ማለት ነው፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “የእግዚአብሔርን ሕግ የሚታዘዙ” (ተለዋጭ ዘይቤ የሚለውን ይመልከቱ)

ከእነርሱ ጋር ይዋጋሉ

“ከእነርሱ ጋር ይታገላሉ፡፡” ይህ እነርሱን አጥብቀው ይቃወሟቸዋል ወይም ይቋቋሟቸዋል ማለት ነው፡፡ (ተለዋጭ ዘይቤ የሚለውን ይመልከቱ)