am_tn/pro/27/26.md

1.8 KiB

አያያዥ ዓረፍተ-ሃሳቦች

ቁጥር 26 እና 27 ከቁጥር 23 እና 25 ጋር እንደ አንድ ምሳሌ አብረው ይሄዳሉ፡፡

እነዚህ በጎች ለልብስህ የሚሆን ይሰጡሃል

ከዚህ የምናገኘው አመልካች መረጃ ከበጎች የሚገኘው ሱፍ (ጸጉር) ልብስ ለመስራት ጥቅም ላይ ይውላል የሚል ነው፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “የበጎች ሱፍ ለልብስህ የሚሆን ይሰጥሃል” (ግምታዊ እውቀት እና ያልተገለፀ መረጃ የሚለውን ይመልከቱ)

ለእርሻህ ዋጋ የሚሆን ደግሞ ከፍየሎችህ ታገኛለህ

ከዚህ የምናገኘው አመልካች መረጃ ፍየሎችን በመሸጥ የሚገኘው ገንዘብ እርሻ ለመግዛት በቂ ነው የሚል ነው፡፡ ከበጎች የሚገኘው ሱፍ (ጸጉር) ልብስ ለመስራት ጥቅም ላይ ይውላል የሚል ነው፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “ፍየሎችህን መሸጥ የእርሻህን ዋጋ ይሰጥሃል” (ግምታዊ እውቀት እና ያልተገለፀ መረጃ የሚለውን ይመልከቱ)

ለቤተሰብህ

“ለቤተሰብህ በሙሉ”

ሴት አገልጋዮችህንም ለመመገብ የሚበቃ

ከዚህ የምናገኘው አመልካች መረጃ ከዚህ በተጨማሪ ሴት አገልጋዮችንም ለመመገብ የሚበቃ በቂ የፍየሎች ወተት ይኖራል የሚል ነው፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “ሴት አገልጋዮችህን ለመመገብ የሚበቃ በቂ የፍየሎች ወተት ይኖራል” (ግምታዊ እውቀት እና ያልተገለፀ መረጃ የሚለውን ይመልከቱ)

መመገብ

“ምግብ”