857 B
857 B
ብረት ብረትን ይስለዋል፤ በተመሳሳይ መንገድ ሰው ጓደኛውን ይስለዋል
እነዚህ ሁለት ሀረጎች ብረት እና ሰው እንዴት ሊለወጡ እንደሚችለ ያነጻጽራሉ፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “ብረት ሌላ ቁራጭ ብረትን እንደሚስል በተመሳሳይ መንገድ የሰው ባህርይ ከጓደኛው ጋር ባለው ግንኙነት ይለወጣል” (ተነፃፃሪ ዘይቤ የሚለውን ይመልከቱ)
የሚጠብቅ
“የሚንከባከብ”
ጌታውንም የሚጠብቅ ይከብራል
ይህ በገቢር ግስ ሊገለጽ ይችላል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “የሚጠብቀውን ጌታው የከብረዋል” (ገቢር/አድራጊ ወይም ተገብሮ/ተሳቢ የሚለውን ይመልከቱ)