am_tn/pro/27/07.md

794 B

በጣም ጠግቦ የበላ ሰው

“የጠገበ ሰው” ወይም “በጣም ጠግቦ የበላ ሰው”

የማር ወለላንም አይቀበልም

የማር ወለላ ብዙ ጊዜ አስፈላጊ ነው፣ ነገር ግን በጣም ጠግቦ ለበላ ሰው ግን አይሆንም፡፡

ማንኛውም መራራ ነገር እንኳ ጣፋጭ ነው

“ማንኛውም መራራ ነገር ይጣፍጣል”

ከጎጆዋ ወጥታ እንደምትንከራተት ወፍ ከመኖሪያው አካባቢ ወጥቶ እንደሚባዝን ሰው እንደዚሁ ነው

በዚህ ጥቅስ “መንከራተት” እና መባዘን” የሚሉት ቃላት ተመሳሳይ ትርጉም አላቸው፡፡ (ተነፃፃሪ ዘይቤ የሚለውን ይመልከቱ)