am_tn/pro/26/20.md

1010 B

ሐሜተኛ

ብዙ ሐሜት የሚናገር ሰው

ከሰል ፍምን እንጨትም እሳትን እንደሚያቀጣጥል

ከሰል በፍም ላይ እንጨት ደግሞ በእሳት ላይ የሚያመጣው ውጤት በግልጽ ሊብራራ ይችላል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “ከሰል ፍም እንዲቀጣጠል እንደሚያግዝና እንጨት እሳትን እንዲነድ እንደሚያግዝ” (ግምታዊ እውቀት እና ያልተገለፀ መረጃ የሚለውን ይመልከቱ)

ሁከትን ያቀጣጥላል

አንድን ነገር ማቀጣጠል በእሳት ማያያዝ ማለት ነው፡፡ ሁከትን በእሳት ማቀጣጠል ሰዎች እንዲጣሉ ወይም እንዲከራከሩ ለማድረግ ተለዋጭ ዘይቤ ነው፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “ሰዎች እንዲጣሉ ማድረግ” ወይም “ሰዎች እንዲከራከሩ ማድረግ” (ተለዋጭ ዘይቤ የሚለውን ይመልከቱ)