am_tn/pro/26/18.md

938 B

እንደ እብድ ሰው … የተናገርሁት እኮ ቀልዴን ነበር? … በማለት የሚያታልል ሰው እንዲሁ ነው

እብድ ሰውና አታላዩ ሁለቱም ሰዎችን ይጎዳሉ ነገር ግን ለሰሩት ስራ ኃላፊነት አይወስዱም፡፡

“የተናገርሁት እኮ ቀልዴን ነበር?”

አታላዩ የእርሱ ቀልድ ለማዝናናት ስለሆነ እርሱ ለፈጠረው ለማንኛውም ጉዳት ሊወቀስ እንደማይገባ ለማሳየት ይህንን ጥያቄ ይጠቀማል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “እኔ እኮ እንዲሁ እየቀለድሁ ነበር” ወይም “እኔን አትውቀሱኝ፡፡ እኔ የተናገርሁት ቀልዴን ነበር፡፡” (መልስ የማይሰጥባቸው ጥያቄዎች እና ግምታዊ እውቀት እና ያልተገለፀ መረጃ የሚለውን ይመልከቱ)