am_tn/pro/26/15.md

914 B

ሰነፍ ሰው እጁን ወደ ሳህኑ ያስገባል

“ምግብ ለማግኘት እጁን ወደ ሳህኑ ያስገባል” ወይም “ለምግብ ይዘረጋል”

እጁን ወደ አፉ ለመመለስ ጉልበት የለውም

ይህ ሰውየው በግልጽ መልካም የሚያደርገውን አስፈላጊ ስራ ስለመስራት የሚያመለክት ግነት ነው፡፡ (ግነትና ጅምላ ፍረጃ የሚለውን ይመልከቱ)

ሰነፍ ሰው ማስተዋል ካላቸው ከሰባት ሰዎች የበለጠ ጥበበኛ እንደሆነ በራሱ ዓይን ያስባል

“በራሱ ዓይን” የሚለው ሀረግ የሰውየውን ሃሳብ ይወክላል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “ሰነፍ ሰው ከሰባት ሰዎች የበለጠ ጥበበኛ እንደሆነ ያስባል” (ተለዋጭ ዘይቤ የሚለውን ይመልከቱ)