am_tn/pro/26/11.md

1.0 KiB

ውሻ ወደ ትፋቱ እንደሚመለስ

“ውሻ የራሱን ትፋት እንደሚበላ”

በራሱ ዓይኖች ጥበበኛ እንደሆነ የሚያስብ ሰው አይተሃል?

ይህ ጥያቄ በራሱ ዓይኖች ጥበበኛ እንደሆነ ስለሚቆጥር አንድ ሰው እንዲያስብ አንባቢውን ለመምራት የሚጠቅም ነው፡፡ “በራሱ ዓይኖች ጥበበኛ የሆነ” የሚለው ሀረግ “ጥበበኛ አንደሆነ የሚያስብ” ማለት ነው፣ እዚህ ላይ ሰውየው በግልጽ ጠቢብ እንዳልሆነ ያመለክታል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “ጥበበኛ እንደሆነ የሚስያብን ነገር ግን ጥበበኛ ያልሆነውን ሰው ተመልከት” (መልስ የማይሰጥባቸው ጥያቄዎች እና ተለዋጭ ዘይቤ የሚለውን ይመልከቱ)

ከእርሱ ይልቅ ለሞኝ የተሻለ ተስፋ አለው

“ከእርሱ ይልቅ ሞኝ በቀላሉ ጥበበኛ መሆን ይችላል፡፡”