am_tn/pro/26/03.md

812 B

ጅራፍ ለፈረስ፣ ልጓምም ለአህያ እንደሆነ፣ በትርም ለሞኞች ጀርባ ነው፡፡

ጅራፍ፣ ልጓምና በትር ሰዎ ፈረስ፣ አህያና ሞኝ ሰው የፈለጉትን እንዲያደርጉ የሚጠቀሙባቸው ነገሮች ናቸው፡፡

ልጓም ለአህያ ነው

ልጓም ከጠፍር የተሰራ ነው፡፡ ሰዎች ልጓሙን በአህያው ራስ ላይ ያስገቡትና አህያውን ወደሚፈልጉት ቦታ እንዲሔድ ለማድረግ ከጠፍሩ አንዱን ይይዙታል፡፡

ጅራፍ ለሞኞች ጀርባ ነው

በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ሰዎች ልጆቻቸውን ወይም ባሪያዎቻቸውን ስርዓት ለማስያዝ በእንጨት በትር ይመቷቸው ነበር፡፡