am_tn/pro/25/16.md

403 B

አጠቃላይ መረጃ፡-

ቁጥር 16 አጠቃላይ መርህ የሚናገር ሲሆን ቁጥር 17 ደግሞ አንድ የተወሰነ ምሳሌ ይሰጣል፡፡ ብዙ ማር የመብላትና የመትፋት ሃሳብ ብዙ መልካም ነገር ለመውሰድና በኋላ ለመጸጸት ተለዋጭ ዘይቤ ነው፡፡ (ተለዋጭ ዘይቤ የሚለውን ይመልከቱ)