am_tn/pro/25/09.md

948 B

ጉዳይህ

“አለመስማማትህ”

የሌላ ሰው ምስጢር ግን አታውጣ

“የጎረቤትህን ምስጢር ለሌሎች ሰዎች አታውራ”

ስለ አንተም ልትመልሰው የማትችለው መጥፎ ወሬ ይወራብሃል

እዚህ ላይ “መጥፎ ወሬ” አንድ ሰው ለሌሎች ሰዎች የሚናገረው ጉዳት የሚያደርሱ ነገሮችን ይወክላል፡፡ “ልትመልሰው የማትችለው” የሚለው ሀረግ በግስ ቅርጽ ሊገለጽ ይችላ፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “ስለ አንተ ጉዳት የሚያደርሱ ነገሮችን ከመናገር ልታስቆመው አትችልም” ወይም “ስለ አንተ ክፉ ነገሮችን ለሌሎች ሰዎች ይናገራል ከዚህ የተነሳ ጥሩ ስም አይኖርህም” (ገቢር/አድራጊ ወይም ተገብሮ/ተሳቢ የሚለውን ይመልከቱ)