am_tn/pro/25/04.md

665 B

ቆሻሻ

ሰዎች የማይፈልጉት በብረት ላይ ያለ ነገርና ብረቱን በማሞቅ የሚያሰስወግዱት

ዙፋኑ ጽድቅን በማድረግ ይጸናል

ዙፋን ለመምራት ለሚያስፈልገው ስልጣን ምትክ ስም ነው፡፡ እነዚህ ቃላት በገቢር ቅርጽ ሊተረጎሙ ይችላሉ፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “ንጉስ በማድረግ ዙፋኑን ያጸናል” ወይም “ለመምራት ስልጣን ይኖረዋል ምክንያቱም ይሰራል” (ምትክ ስም እና ገቢር/አድራጊ ወይም ተገብሮ/ተሳቢ የሚለውን ይመልከቱ)