890 B
890 B
አጠቃላይ መረጃ፡-
እነዚህ ጥቅሶች “ሰላሳ የተግሳጽና የእውቀት ቃሎች” የተባሉትን ይቀጥላሉ (ምሳሌ 22:20)፡፡
ፍርሃት
ጥልቅ አክብሮት እና በስልጣን ላይ ለሚገኝ ሰው የሚደረግ አክብሮታዊ ፍርሃት፡፡
ከሁለቱም የሚመጣውን ጥፋት ምን ያህል እንደሆነ ማን ያውቃል?
ጸሐፊው የጥፋቱን ከፍተኛነት አጽንዖት ለመስጠት ይህን ጥያቄ ይጠይቃል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “ከሁለቱም የሚመጣውን ጥፋት ምን ያህል እንደሆነ ማንም ሰው አያውቅም” (መልስ የማይሰጥባቸው ጥያቄዎች የሚለውን ይመልከቱ)
ከሁለቱም
እነዚህ ቃላቶች እግዚአብሔርን እና ንጉሱን ይወክላሉ