እነዚህ ጥቅሶች “ሰላሳ የተግሳጽና የእውቀት ቃሎች” የተባሉትን ይቀጥላሉ (ምሳሌ 22:20)፡፡
መብራት ለሕይወት እንደ ተለዋጭ ዘይቤ ጥቅም ላይ ውሏል፡፡ መብራት ወዲያው እንደሚጠፋ እንደዚሁ የክፉ ሰዎች ሕይወት ይጠፋል፡፡ (ተለዋጭ ዘይቤ የሚለውን ይመልከቱ)