am_tn/pro/24/17.md

1.2 KiB

አጠቃላይ መረጃ፡-

እነዚህ ጥቅሶች “ሰላሳ የተግሳጽና የእውቀት ቃሎች” የተባሉትን ይቀጥላሉ (ምሳሌ 22:20)፡፡

ጠላትህ ይወድቃል

“መጥፎ ነገር በጠላትህ ላይ ይሆናል”

ደስ አይበልህ

ይህ ጠንካራ ትእዛዝ ነው፡፡ “ልብ” የሚለው ቃል ሰውየውን ይወክላል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “ደስተኛ ለመሆን ለራስህ አትፍቀድለት” ወይም “ደሰተኛ ከመሆን ራስህን ከልክል” (ተዛምዶአዊ የሚለውን ይመልከቱ)

ተመልሶም ቁጣውን ከእርሱ ይመልሳል

“ቁጣውን ከእርሱ ይመልሳል” የሚሉት ቃላቶች ለወደፊት ቁጡ ላለመሆን ፈሊጥ ናቸው፡፡ ከዚህ ይልቅ እግዚአብሔር ለወደፊት የሚሰራው ነገር ግልጽ ሊደረግ ይችላል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “በእርሱ ላይ መቆጣትህን አቁምና ይልቁንም በራስህ ላይ ተቆጣ” (ፈሊጥ እና ግምታዊ እውቀት እና ያልተገለፀ መረጃ የሚለውን ይመልከቱ)