am_tn/pro/24/13.md

665 B

አጠቃላይ መረጃ፡-

እነዚህ ጥቅሶች “ሰላሳ የተግሳጽና የእውቀት ቃሎች” የተባሉትን ይቀጥላሉ (ምሳሌ 22:20)፡፡

ተስፋህም አይጠፋም

ሊሆኑ የሚችሉ ትርጉሞች፡- 1) ይህ ተሳቢ ቅርጽ ሲሆን እንደ ገቢር ቅርጽ ሊተረጎም ይችላል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “ተስፋህን ማንም ሰው አይወስድብህም” ወይም 2) ይህ በአዎንታዊ ቅርጽ ሊተረጎም የሚችል ምፀት ነው፡፡ (ገቢር/አድራጊ ወይም ተገብሮ/ተሳቢ እና ምፀት የሚለውን ይመልከቱ)