am_tn/pro/24/10.md

408 B

አጠቃላይ መረጃ፡-

እነዚህ ጥቅሶች “ሰላሳ የተግሳጽና የእውቀት ቃሎች” የተባሉትን ይቀጥላሉ (ምሳሌ 22:20)፡፡

አቅምህ ትንሽ

ይህ ፈሊጥ ነው፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “በጣም ትንሽ ኃይል አለህ” ወይም “በእርግጥም ደካማ ነው” (ፈሊጥ የሚለውን ይመልከቱ)