እነዚህ ጥቅሶች “ሰላሳ የተግሳጽና የእውቀት ቃሎች” የተባሉትን ይቀጥላሉ (ምሳሌ 22:20)፡፡
ክፉ እቅድ የሚያቅድ ክህሎት ያለው ሰው፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “አታላይ ሰው” ወይም “ችግር ፈጣሪ”