am_tn/pro/24/07.md

585 B

አጠቃላይ መረጃ፡-

እነዚህ ጥቅሶች “ሰላሳ የተግሳጽና የእውቀት ቃሎች” የተባሉትን ይቀጥላሉ (ምሳሌ 22:20)፡፡

ለሞኝ ሰው እጅግ ትርቃለች

ይህ “ለሞኝ ሰው እጅግ ትርቃለች” የሚለው ፈሊጥ ነው፡፡ (ፈሊጥ የሚለውን ይመልከቱ)

አፉን አይከፍትም

አፍ የሚለው ቃል ከአፍ ለሚወጡ ቃላት ምትክ ስም ነው፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “መናገር” (ምትክ ስም የሚለውን ይመልከቱ)