እነዚህ ጥቅሶች “ሰላሳ የተግሳጽና የእውቀት ቃሎች” የተባሉትን ይቀጥላሉ (ምሳሌ 22:20)፡፡
“ልባቸው” የሚለው ቃል የሰው ሁለንተና የሚያመለክት ነው፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “እነርሱ” (ተዛምዶአዊ የሚለውን ይመልከቱ)
“ከንፈሮቻቸው” የሚለው ቃል የሰው ሁለንተና የሚያመለክት ነው፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “እነርሱ” (ተዛምዶአዊ የሚለውን ይመልከቱ)