am_tn/pro/22/28.md

1.1 KiB

አጠቃላይ መረጃ፡-

እነዚህ ጥቅሶች “ሰላሳ የተግሳጽና የእውቀት ቃሎች” የተባሉትን ይቀጥላሉ (ምሳሌ 22:20)፡፡

ጥንት

በጣም ያረጀ

የድንበር ድንጋይ

የአንድ ሰው የመሬት ድንበር የት እንደሚያልቅና የሌላው ሰው መሬት የት እንደሚጀምር የሚያሳይ ትልቅ ድንጋይ ነው፡፡

አባቶች

ቅድመ አያቶች

በስራው ስልጡን የሆነውን ሰው አይተሃልን?

ይህ መልስ የማይሰጥበት ጥያቄ በእርግጥ ትእዛዝ ነው፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “በስራው ጥበበኛ የሆነ የሆነ የምታውቀውን ሰው አስብ” (መልስ የማይሰጥባቸው ጥያቄዎች የሚለውን ይመልከቱ)

በፊቱ ይቆማል

ይህ የወሳኝ ሰው አገልጋይ መሆንን ይወክላል፡፡ ነገስታትና ሌሎች ትልልቅ ሰዎች አገልግሎቱን በመመልከት ስለ እርሱ ከፍ አድርገው ያስባሉ፡፡ (ምትክ ስም የሚለውን ይመልከቱ)