am_tn/pro/22/24.md

1.1 KiB

አጠቃላይ መረጃ፡-

እነዚህ ጥቅሶች “ሰላሳ የተግሳጽና የእውቀት ቃሎች” የተባሉትን ይቀጥላሉ (ምሳሌ 22:20)፡፡

በቁጣ የሚነዳ ሰው

ቁጣውን መቆጣጠር የማይችል ሰው፡፡ (ተለዋጭ ዘይቤ የሚለውን ይመልከቱ)

ግልፍተኝነት

በጣም ኃይለኛ የሆነ ቁጣ

ለነፍስህም ወጥመድ እንዳታገኝህ

እንደ ቁጡ ሰው መምሰል የሚፈልግ ሰው በወጥመድ ላይ የተቀመጠ ምግብን እንደሚወስድ እንስሳ ነው፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “ወጥመድ እንዲስፈነጠር ለማድረግ ወጥመድ ላይ የተቀመጠ ምግብን እንደሚበላ እንስሳ ትሆናለህ” (ተለዋጭ ዘይቤ የሚለውን ይመልከቱ)

ለነፍስህ ወጥመድ

ነፍስ ለሰውየው ሕይወት ምትክ ስም ነው፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “ይገድልህ ዘንድ አንድ ሰው የሚያስቀምጠው መሳቢያ ነገር” (ምትክ ስም የሚለውን ይመልከቱ)