am_tn/pro/22/03.md

328 B

ጠንቃቃ ሰው

“ጥበበኛ የሆነ ሰው” ወይም “ጥሩ የማመዛዘን ችሎታ ያለው ሰው” ይህንን በምሳሌ 12፡16 ላይ እንዴት እንደተረጎምኸው ተመልከት፡፡

አላዋቂ ሰው

“ልምድ የሌለው ወይም ብስለት የሌለው ሰው”