ከብዙ ሐብት ይልቅ ጥሩ ስም ይመረጣል
እነዚህ ቃላት በገቢር ቅርጽ ሊተረጎሙ ይችላሉ፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “ሰው ከብዙ ሀብት ይልቅ ጥሩ ስም ሊመርጥ ይገባዋል፡፡ (ገቢር/አድራጊ ወይም ተገብሮ/ተሳቢ የሚለውን ይመልከቱ)
ጥሩ ስም
“ሌሎች ሰዎች አንድ ሰው መልካም እንደሆነ እንዲያስቡ የሚያደርግ”
ሰዎች የሚጋሩት አንድ ነገር
“በአንድ መንገድ ተመሳሳይነት አላቸው” ወይም “በዚህ መልክ ተመሳሳይ ናቸው”