am_tn/pro/21/29.md

582 B

ፊቱን ያጠነክራል

ሊሆኑ የሚችሉ ትርጉሞች፡- 1) “ጀግና እንደሆነ ያስመስላል” ወይም 2) “ተግሳጽን አይሰማም” (ፈሊጥ የሚለውን ይመልከቱ)

ስለ መንገዶቹ እርግጠኛ ነው

የሰው ድርጊት ሰው የሚሄድበት መንገድ ተደርጎ ተነግሯል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “ስለሚሰራው ነገር እርግጠኛ ነው” ወይም “ስለሚሰራው ነገር ልበ ሙሉ ነው” (ተለዋጭ ዘይቤ የሚለውን ይመልከቱ)