am_tn/pro/21/27.md

883 B

የክፉዎች መስዋዕት አስጸያፊ ነው

ጸሐፊው በምሳሌ 15፡8 ላይ እንዳደረገው እዚህ ላይ እግዚአብሔርን አልጠቀሰም፣ ነገር ግን አንባቢው የክፉዎችን መስዋዕት የሚጸየፈው እግዚአብሔር እንደሆነ ሊያስተውል ይገባል፡፡

ክፉ

“ክፉ” የሚለው የስም ቅጽል በስም ሀረግ ሊተረጎም ይችላል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “ክፉ ሰው” ወይም “ክፉ ሰዎች” (የስም ቅፅሎች የሚለውን ይመልከቱ)

ደግሞ የበለጠ አስጸያፊ ነው

“እግዚአብሔር መስዋዕቱን የበለጠ ይጸየፈዋል”

ለሁልጊዜ የሚሆን ይናገራል

እንዲህ የሚሆነው ሰዎች እርሱ የሚናገረውን ስለማይረሱት ነው፡፡