am_tn/pro/21/23.md

1.1 KiB

አፉንና ምላሱን የሚጠብቅ ሰው

“አፍ” እና “ምላስ” ሰውየው የተናገረውን ነገር ያመለክታሉ፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “ለሚናገረው ነገር ጥንቃቄ የሚያደርግ ማንኛውም ሰው” (ጥምር ቃል እና ምትክ ስም የሚለውን ይመልከቱ))

ኩሩና ትዕቢተኛ ሰው … በእብሪትና በትዕቢት ያደርጋል

“ኩሩና ትዕቢተኛ ሰዎች በእብሪትና በትዕቢት እንሚያደርጉ መጠበቅ ትችላለህ”

ኩሩና ትዕቢተኛ ሰው

እነዚህ ሁለተ ቃላት በመሰረታዊነት ተመሳሳይ ነገር ናቸው፣ ሰውየው ምን ያህል ትዕቢተኛ እንደሆነ አጽንዖት ይሰጣሉ፡፡ (ጥምር ቃል የሚለውን ይመልከቱ)

ስሙ “ፌዘኛ” ይባላል

“ስም” የሚለው ቃል ሰዎች ለሚጠሩት መጠሪያው ምትክ ስም ነው፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “ልትጠራው የሚገባህ ፌዘኛ ብለህ ነው” (ምትክ ስም የሚለውን ይመልከቱ)