am_tn/pro/21/17.md

493 B

ቤዛ ይሆናል

“ቤዛ” የሚለው ቃል የሌላውን ሰው ስፍራ ለሚወስድ ሰው ተለዋጭ ዘይቤ ነው፡፡ እዚህ ላይ ጽድቅ ካደረገው ሰው ይልቅ ስህተት የፈጸመው ሰው ቅጣት ይቀበላል፡፡ (ተለዋጭ ዘይቤ የሚለውን ይመልከቱ)

ከዳተኛ ሰው

በመዋሸትና ሌሎች ውሸት የተሞሉ ነገሮችን በማድረግ የሚያምኑትን ሰዎች የሚጎዳ ሰው