ፍትሕ በተደረገ ጊዜ
“ፍትሕ” የሚለው ረቂቅ ስም በስም ሀረግ ሊተረጎም ይችላል፡፡ እነዚህ ቃላት በገቢር ቅርጽ ሊተረጎሙ ይችላሉ፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “መሪዎች ፍትሕ ሲያደርጉ” (ረቂቅ ስም እና ገቢር/አድራጊ ወይም ተገብሮ/ተሳቢ የሚለውን ይመልከቱ)
ከማስተዋል መንገድ ይስታል
ይህ ፈሊጥ ነው፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “ለወደፊት በጥበብ መኖር ፈጽሞ ኤችልም” (ፈሊጥ የሚለውን ይመልከቱ)
በሙታን ጉባኤ ውስጥ ያርፋል
“የሙታን መናፍስት ባሉበት ጉባኤ ይኖራል”