am_tn/pro/21/13.md

878 B

የድሆችን ለቅሶ የማይሰማ ሰው

ይህ ፈሊጥ ነው፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “ድሆች ለእርዳታ ሲጮሁ የማይሰማ ሰው” (ፈሊጥ የሚለውን ይመልከቱ)

እርሱም ሲጮህ ማንም አይመልስለትም

“አይመልስለትም” የሚለው ቃል ሌላ ሰው ለእርዳታና ተግባራዊ እርምጃ ሲጠይቀው ለሚሰማ ሰው ምትክ ስም ነው፡፡ ይህ በገቢር ግስ ሊተረጎም ይችላል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “አንድም ሰው እርሱን ለመርዳት አንዳች አያደርግም” (ምትክ ስም እና ገቢር/አድራጊ ወይም ተገብሮ/ተሳቢ የሚለውን ይመልከቱ)

ቁጣን ያበርዳል

“የተቆጣን ሰው በቁጣው እንዳይቀጥል ስሜቱን ያረጋጋል”