am_tn/pro/19/26.md

976 B

ዕፍረትና ውርደት ያመጣል

ሊሆኑ የሚችሉ ትርጉሞች፡- 1) ለራሱ ዕፍረትና ውርደት ያመጣል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “ለራሱ ዕፍረትና ውርደት ያመጣል” ወይም 2) ለቤተሰቡ ያመጣል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “ለቤተሰቡ ዕፍረትና ውርደት ያመጣል” (ግምታዊ እውቀት እና ያልተገለፀ መረጃ የሚለውን ይመልከቱ

ተግሳጽን መስማት እምቢ ብትል

እዚህ ላይ “ማድመጥና መታዘዝ” እንደ “መስማት” ተነግሯል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “ለተግሳጽ ትኩረት መስጠት ካቆምህ” ወይም “ተግሳጽን መታዘዝ እምቢ ብትል” (ምትክ ስም የሚለውን ይመልከቱ)

ትስታለህ

“ትተዋለህ” ወይም “ጀርባህን ትሰጣለህ”

የእውቀት ቃላት

“እውቀት”