am_tn/pro/19/25.md

777 B

ፌዘኛን ብትመታው፣ አላዋቂው

“ቀልደኛውን ብትመታው፣ አላዋቂው”

ቀልደኛውን ብትመታው

“ቀልደኛውን ቅጣው”

አላዋቂ ሰው

“ልምድ የሌለው” ወይም “ብስለት የሌለው ሰው”

አስተዋይ

ይህንን በምሳሌ 12፡23 ላይ እንዴት እንደተረጎምኸው ተመልከት፡፡

አስተዋዩን አርመው

“አስተዋይ የሆነውን ሰው ብታርመው”

እውቀትን ያገኛል

ይህ “እውቀት” የሚለው ረቂቅ ስም “አወቀ” በሚለው ሊገለጽ ይችላል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “የበለጠ ያውቃል” (የስም ቅፅሎች የሚለውን ይመልከቱ)