በሰው ልብ ውስጥ
እዚህ ላይ “ልብ” ጥቅም ላይ የዋለው አእምሮን ለማመልከት ሲሆን ለሰው ምኞት አጽንዖት ለመስጠት ነው፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “በሰው አእምሮ ውስጥ” ወይም “ሰው የሚመኘው ነገር” (ምትክ ስም የሚለውን ይመልከቱ)
የእግዚአብሔር ዓላማ
“የእግዚአብሔር ዓላማ” ወይም “የእግዚአብሔር እቅድ”
የሚጸናው
ይህ ፈሊጥ ሲሆን “መፈጸም” ማለት ነው፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “እርሱ ይፈጸማል” (ፈሊጥ የሚለውን ይመልከቱ)