1.1 KiB
1.1 KiB
ስንፍና ሰውን ወደ እንቅልፍ ይጥለዋል
ይህ ስንፍና ሰውን ብዙ እንዲተኛ እንደሚያደርገው የሚናገር ሲሆን ስንፍና ሰውን በጉልበት ወደ እንቅልፍ እንደሚጥለው ተደርጎ ተገልጿል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “ስንፍና ሰው ብዙ እንዲተኛ ያደርገዋል” ወይም “ሰነፍ ሰው ብዙ ይተኛል” (ሰውኛ ዘይቤ የሚለውን ይመልከቱ)
ይራባል
ይህ አይበላም የሚል ትርጉም ያለው ፈሊጥ ነው፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “አይበላም” ወይም “ይራባል” (ፈሊጥ የሚለውን ይመልከቱ)
ትእዛዛት
“እርሱ የተማረው ትእዛዛት”
ሕይወቱን ይጠብቃል
“ሕይወቱን ይጋርዳል”
መንገዱ
ይህ ሰውየው እንዴት እንደሚኖር የሚያመለክት ፈሊጥ ነው፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “እርሱ የሚኖርበት መንገድ” ወይም “እንዴት እንደሚኖር” (ፈሊጥ የሚለውን ይመልከቱ)