860 B
860 B
ከእርሱ ብዙ ርቀው የሚገኙ ጓደኞቹማ ምንኛ ይጠሉት!
ከበፊቱ ሀረግ ይልቅ ይህ ሀረግ ተግባራዊ ሊሆን እንደሚችል ለማሳየት ቃለ አጋኖ ነው፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “ስለዚህ ጓደኞቹ በእርግጠኝት ይጠሉታል ደግሞም ከእርሱ ርቀው ይሄዳሉ” (ግምታዊ እውቀት እና ያልተገለፀ መረጃ የሚለውን ይመልከቱ)
ሕይወቱን ይወዳል
እዚህ ላይ ሰውየው በሕይወት እየኖረ እንደሆነ አጽንዖት ለመስጠት “ሕይወት” በሚለው ተወክሏል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “ራሱን ይወዳል” (ምትክ ስም የሚለውን ይመልከቱ)
ማስተዋልን ገንዘቡ ያደርጋል
“ማስተዋል አለው”