ይህ በገቢር ግስ ሊገለጽ ይችላል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “ብዙ ጓደኞች ያሉት ሰው እነርሱ ጥፋት ያመጡበታል” ወይም “ብዙ ጓደኞች ያሉት ጓደኞቹ ያጠፉታል” (ገቢር/አድራጊ ወይም ተገብሮ/ተሳቢ የሚለውን ይመልከቱ)
“የበለጠ ታማኝ ነው” ወይም “ታማኝ ሆኖ ይቆያል”