am_tn/pro/17/19.md

1.4 KiB

አጥንቶች እንዲሰበሩ ያደርጋል

ይህ አንድ ሰው ወደ መግቢያ በር ይሄድና አጥንት ምናልባትም የእግር አጥንት ይሰብራል ማለት ነው፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- ““አንድ ሰው እንዲሄድና የእግራቸውን አጥንት እንዲሰብር በእርግጠኝት ያደርጋል” ወይም “አንድ ሰው እንዲሄድና ራሱን እንዲጎዳ በእርግጠኝነት ያደርጋል” (ግምታዊ እውቀት እና ያልተገለፀ መረጃ የሚለውን ይመልከቱ)

ጠማማ ልብ ያለው ሰው

“ልብ” የሰውን ስሜት፣ አመለካከትና ተነሳስቶት ይወክላል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “አታላይ ሰው” ወይም “የማይታመን ሰው” (ምትክ ስም የሚለውን ይመልከቱ)

ጠማማ ምላስ አለው

“ምላስ” የሰውየውን ንግግር ይወክላል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “በጠማማነት ይናገራል” ወይም “በክፋት ይናገራል” (ምትክ ስም የሚለውን ይመልከቱ)

አደጋ ውስጥ ይወድቃል

“መከራ ውስጥ ይወድቃል” ወደ አንድ ነገር “መውደቅ” ማለት ወደዚያ ሁኔታ ውስጥ መግባት ማለት ነው፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “አደጋ ያገኘዋል” (ፈሊጥ የሚለውን ይመልከቱ)