am_tn/pro/17/17.md

682 B

ወንድምም ለመከራ ቀን ይወለዳል

የወንድም አንዱ ዓላማ ወንድሙን ወይም እህቱን በመከራ ጊዜ ለመርዳት አብሮ ለመሆን ነው፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “ወንድም ለመከራ ጊዜ በዚያ ይገኛል” (ግምታዊ እውቀት እና ያልተገለፀ መረጃ የሚለውን ይመልከቱ)

አእምሮ የጎደለው

“ጥሩ ግንዛቤ የሌለው”

ግዴታ የሚያስገባ ቃልኪዳን

ይህ መጠበቅ ያለባቸውና ቃል ለገባው ሰው ደግሞ ብዙ ጊዜ ሸክም የሚሆኑ ቃል ኪዳኖችን የሚያመለክት ነው፡፡