am_tn/pro/17/15.md

996 B

ክፉ ሰዎችን ነጻ የሚለቅም ሆነ ጽድቅን የሚያደርጉትን ደግሞ የሚኮንን ማንኛውም ሰው

“ክፉ ሰዎችን ነጻ የሚለቅ ሰው እና ጽድቅን የሚያደርጉትን የሚኮንን ሰው”

በነጻ የለቀቀ

ተገቢ የሚያስመስል፣ ወንጀለኛ እንዳልሆነ የሚያውጅ

ሞኝ ጥበብን ለመማር የማይችል ሆኖ ሳለ፣ ጥበብን ለመማር ለምን ገንዘብ ይከፍላል?

ይህ መልስ የማይሰጥበት ጥያቄ ሞኝ ይህን ማድረግ እንደሌለበት አጽንዖት ይሰጣል፡፡ ይህ ጥያቄ እንደ አረፍተ ነገር ሊጻፍ ይችላል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “ሞኝ ስለ ጥበብ ለመማር ገንዘብ ሊከፍል አይገባውም ምክንያቱም ጥበብን ለመማር ችሎታ የለውም” (መልስ የማይሰጥባቸው ጥያቄዎች የሚለውን ይመልከቱ)