am_tn/pro/17/05.md

1.3 KiB

ድሃr

ይህ ድሃ ሰዎችን ያመለክታል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “ድሃ የሆኑ ሰዎች” (የስም ቅፅሎች የሚለውን ይመልከቱ)

ፈጣሪውን

ይህ እግዚአብሔርን የሚያመለክት ስም ነው፡፡ ይህ እንደ ግስ ሊጻፍ የሚችል ረቂቅ ስም ነው፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “የፈጠረው” (ረቂቅ ስም የሚለውን ይመልከቱ)

በጥፋት

ይህ የሌሎችን ጥፋት የሚያመለክት ነው፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “በሌሎች ጥፋት” ወይም “በሌሎች ሰዎች መከራ” (ግምታዊ እውቀት እና ያልተገለፀ መረጃ የሚለውን ይመልከቱ)

ዘውድ ናቸው

ይህ የትልልቅ ሰዎች የልጅ ልጆች ለእነርሱ የክብር ምልክት ስለመሆናቸው ሲናገር የልጅ ልጆቻቸው ዘውድ እንደሆኑ አድርጎ ገልጾታል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “ኩራትና ክብር ያመጡላቸዋል” (ተለዋጭ ዘይቤ የሚለውን ይመልከቱ)

ሽማግሌዎች

ይህ ትልልቅ ሰዎችን ያመለክታል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “ትልልቅ የሆኑ ሰዎች” ወይም “ትልልቅ ሰዎች” (የስም ቅፅሎች የሚለውን ይመልከቱ)