am_tn/pro/17/01.md

685 B

ጸጥታ ያለበት

እዚህ ላይ ”ጸጥታ” የሚወክለው “ሰላም” ነው፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “ሰላም ያለበት” (ምትክ ስም የሚለውን ይመልከቱ)

ጥል ባለበት ግብዣ ከሞላበት ቤት ይልቅ

“ከሞላበት” የሚለው ቃል ከፊተኛው ሀረግ መረዳት ይቻላል፡፡ ሊደጋገሙ ይችላሉ፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “ጥል ባለበት ትልቅ ድግስ ከሞላበት ቤት ይልቅ” ወይም “ጥል ባለበት ትልቅ ድግስ በሞላበት ቤት ከመገኘት ይልቅ” (አስጨምሬ የሚለውን ይመልከቱ)