am_tn/pro/15/31.md

554 B

በጥበበኛ ሰዎች መካከል ትቆያለህ

ሊሆኑ የሚችሉ ትርጉሞች፡- 1) ሰዎች አንተ ጥበበኛ ሰው እንደሆንህ ያስቡሃል ወይም 2) ከጥበበኛ ሰዎች ጋር በመሆንህ ምክንያት ደስተኛ ትሆናለህ፡፡

እርምትን ያደምጣል

“እርምት” የሚለው ቃል በግሳዊ ሀረግ ሊተረጎም ይችላል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “ሌሎች ሲያርሙት ያደምጣል” (ረቂቅ ስም የሚለውን ይመልከቱ)