am_tn/pro/15/25.md

349 B

ቤት

ይህ የሰውን ቤተሰብ፣ ንብረት እና ሀብት የሚወክል ተዛምዶአዊ ዘይቤ ነው፡፡ (ተዛምዶአዊ የሚለውን ይመልከቱ)

የደግነት ቃሎች ንጹህ ናቸው

“ደግ ቃሎች ንጹህ ናቸው” ወይም “ደስ የሚያሰኙ ቃሎች ንጹህ ናቸው”