am_tn/pro/15/15.md

865 B

የተጨቆኑ ሰዎች ቀናት በሙሉ አሰቃቂ ናቸው

“የተጨቆኑ ሰዎች ቀኖቻቸው ሁሉ አሰቃቂ ናቸው”

ደስተኛ ልብ ግን የማያልቅ ድግስ አለው

እዚህ ላይ “ልብ” የሚወክለው ሰውየውን ነው፡፡ ጸሐፊው ሕይወቱን በደስታ እየኖረ ሀሴት ስለሚያደርግ ሰው ሲናገር ሰውየው የማያቋርጥ ድግስ እያከበረ እንደሆነ እድርጎ ገልጾታል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “ደስተኛ ሰው የማያልቅ ድግስ እንደደገሰ ያህል ሕይወትን በሚገባ ይኖራል” (ተዛምዶአዊ እና ተለዋጭ ዘይቤ የሚለውን ይመልከቱ)

የማያልቅ ድግስ

“የማያቋርጥ ድግስ”

ከሁከት ጋር

“ከጭንቀት ጋር”