am_tn/pro/12/27.md

367 B

ሰነፍ ሰዎች አድነው ያመጡትን እንስሳ እንኳ አይጠብሱም

“እንስሳ” በአደን ጊዜ የተያዘና የታረደ እንስሳ ማለት ነው፡፡ “መጥበስ” የሚለው ደግሞ ምግብን የማዘጋጀት መንገድ ነው፡፡

የከበረ ሀብት

“ዋጋው የከበረ መዝገብ”