እውቀትን ይሸሽጋል
“የሚያውቀውን ሁሉ አይናገርም”
የትጉ እጅ
“እጅ” ሰውየው የሚሰራውን ስራ ይወክላል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “ትጉ ሰዎች” (ምትክ ስም የሚለውን ይመልከቱ)
ለጉልበት ስራተኝነት ታልፈው ይሰጣሉ
“የጉልበት ስራ” ሰውየው ሊሰራው የሚፈልገውን ነገር ለመስራት ነጻነት የሌለው መሆኑና በግዴታ ሊሰራው የሚገባውን የሚገልጽ ነው፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “ባርያ ይሆናል” (ምትክ ስም የሚለውን ይመልከቱ)